Safeguarding focal points roles and responsibilities - የጥቃት ጥበቃ ተጠሪዎች ሚናና ኃላፊነት
Manage episode 282210680 series 2692242
In this podcast we will discuss the role and responsibilities of safeguarding focals with CAFOD, SCIAF and Trócaire Joint Office (CST) Women Empowerment Programme Coordinator and safeguarding focal, Kassach Abegaz.
እ.ኤ.አ. ሴፕቴምበር 2020 በማዕከላችን የተደረገ የፍላጎት ምዘና ጥናት፤ በኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ደርጅቶች ውስጥ የጥቃት ጥበቃ ተጠሪዎች ሚናና ኃላፊነት ግልጽ አለመሆኑን አመልክቷል። በዚህ ፖድካስት በካፎድ፤ ስኪያፍና ትሮክረ የጋራ ቢሮ (CST) የውሜን ኢምፓወርመንት ፕሮግራም አስተባባሪ (Women Empowerment Programme Coordinator) እና የጥቃት ጥበቃ ተጠሪ (safeguarding focal) ከሆነችው ካሰች አበጋዝ ጋር የጥቃት ጥበቃ ተጠሪዎች ሚናና ኃላፊነትን ምን እንደሆነ እንወያያለን፡፡
39 つのエピソード